https://milkta.com/ti/jobs/display/2551
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት
መፀውዒ መደብ የአካባቢ ግንዛቤና ብክለት ኢንስፔክሽን ኦፊሰር
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ መስከረም 2, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ መስከረም 9, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የአካባቢ ግንዛቤና ብክለት ኢንስፔክሽን ኦፊሰር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4662.00
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በአካባቢ ሳይንስ፤ በኬሚስትሪ፤ በባዮሎጂ፤ በአካባቢ ምህንድስና ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ማስተርስ/ዲግሪ 6/4/2 ዓመት የስራ ልምድ
ልምዲ ስራሕ ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት፣ ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በአካባቢ ሳይንስ፤ በኬሚስትሪ፤ በባዮሎጂ፤ በአካባቢ ምህንድስና ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ማስተርስ/ዲግሪ 6/4/2 ዓመት የስራ ልምድ
5-10 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡1. አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የስራ ልምድ ኦሪጅናል ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፣2. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለው የስራ ልምድ ሆነ የትምህርት ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፣3. ለሁሉም መደቦች የስራ ልምድ አግባብነት ያለው መሆን አለበት፣4. የስራ ልምድ ማስረጃ ላይ የአገልግሎት ዘመን፣ ቀን፣ ወርና ዓመተ ምህረት ይከፈለው የነበረው ደመወዝ5. ከግል መስሪያ ቤት የሚቀርብ የስራ ልምድ ግብር ስለመከፈሉ ከገቢ ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል6. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉየምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የምዝገባ ቦታ አድራሻ አዲሱ ገበያ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኖክ ጀርባ ህንፃ ላይ 9ኛ ፎቅ ዋ/ስ/አስ/ጽ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደትለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0118279531በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle