| ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ | |
|---|---|
| መፀውዒ መደብ | Junior Electrician/ Mechanic |
| ዝወፀሉ መዓልቲ | ሶኒ ሰነ 19, 2009 |
| ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
| ቦታ | መቐለ |
| መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
| መሃያ | |
| ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
| ብስራሕ መደብ | |
| ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ብዝሒ | 2 |
| መብርሂ | ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። |
| ትምህርቲ ደረጃ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ |
| ተደላይይ ክእለት | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲፕሎማ በ ኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም በሜካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ |
| ልምዲ ስራሕ | በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
| መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251348990499 በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ። |