መፀውዒ መደብ | Research Assistant |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ ጥቅምቲ 30, 2009 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሓሙስ ሕዳር 8, 2009 |
ቦታ | ወረዳ |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ኮንትራት |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 6 |
መብርሂ | መቐለ ዪኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮለጅ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ Kangaroo Mother care (KMC) Implementation research  ፕሮጀክት ለሚያካሄደዉ የግምገማ (evaluation)  ስድስት የምርምር ረዳቶች (መረጃ ሰብሳቢዎች) በኮንትራክት አወዳድሮ ቀጥሮ |
ትምህርቲ ደረጃ | Bsc Degree from a recognized or an accredited higher learning institution or above   |
ተደላይይ ክእለት | - in Health officer , Nursing or midwifery
- Fluent Tigrigna speaker
- Good English command
- Good communication skill
- Proven experience in research protocol , procedures and techniques to collect and /or prepare filed data
|
ልምዲ ስራሕ | not specified   |
መተሓሳሰቢ | - አመልካቾች ማስተታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጥቅምት 28 2009 ዓም ጀምሮ CV እና እሰፈላጊ ዶክመንት በመያዝ ወደ የሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን
- ቃላÂ መጠይቅ የሚካሄድበት ቀን : ህዳር 16/ 2009 ዓም ከቀኑ 8:30
- ቃላ መጠይቅ የሚካሄድበት ቦታ : postgraduate Office , Next to Dean Office
- የስራ ቦታ :Â በትግራይ ክልል የሚገኙ የገጠር እና ከተማ ወረዳዎችለበለጠ መረጃ Kangaroo Mother care (KMC) ፕሮጀክት: Â የፕሮጀከት ኦፊሰር ዶር ሰለማዊት አስፋዉ 0914722180Â ማነጋገር ይቻላል
|