https://milkta.com/ti/jobs/display/1253
መቐለ ዩንቨርስቲ
መፀውዒ መደብ ሌክቸረር
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ሰነ 28, 2008
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ ሓምለ 6, 2008
ቦታ መቐለ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ

በመቐለ Â ዩኒቨርሲቲ የዓዲ ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከዚህ በታች ያሉት ክፍት የስራ መደቦች በቃሚ መምህርነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን ይምታማሉ አመልካቾች መወዳደርÂ ይምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን

ትምህርቲ ደረጃ

Msc በአካውንቲንገ ናፋይናንስ :በፋይናንስና እናኢንቭስትመንት:በአካዉንቲንግና ኦዲቲንግ ወይም በተመሳሳይ የተመረቀ/ች የመመረቅ ያፅሁፍውጤታቸውበጣምጥሩናከዚያበላይየሆነእንዲሁም

የመጀመሪያዲግሪ (BA) በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የተመረቀ/ች የመመረቅያ ነጥባቸው 3.00 እናከዚያበላይለወንዶችሲሆን 2.75 ከዚያ በላይ ለሴቶች

ተደላይይ ክእለት

በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል፡፡

ልምዲ ስራሕ

በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል፡፡

መተሓሳሰቢ

- የምዝገባ ቦታዓዲ-ሓቂ ካምፓስ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሰው ሃብት ልማት ኤክስፐርት ፅ/ቤት በግንባር ቀርበው ወይም በE-mail weldemehari@gmail.com መመዝገብይችላሉ፡፡

- ተወዳደሪዎች በምዝገባ ጊዜ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡

- የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለተከታታይ10 የስራቀናት

- በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የማስተማር የስራልምድ ያለው/ያላትይመረጣል

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle