https://milkta.com/ti/jobs/display/1025
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት
መፀውዒ መደብ ፀሀፊት /ሰክሬታሪ
ዝወፀሉ መዓልቲ ዓርቢ መጋቢት 16, 2008
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ዓርቢ መጋቢት 23, 2008
ቦታ ሰሜን ሪጅን ባሉት ክፍት ቦታዎች
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 0
መብርሂ

በኢትዮዽያ ኤለክትሪከ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች ባለዉ ክፍት የሰራ ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት መመዝገብ ትችላላቹÂ

ትምህርቲ ደረጃ

በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል

ተደላይይ ክእለት

በሴክሬተርያል ሳይንስÂ Level III 10+3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎመ የተመረቀ ች COC ማቅረብ የሚችል

ልምዲ ስራሕ

ስራ ልምድ አይጠይቅም

መተሓሳሰቢ

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ተፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለሰ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መመዝገብ የምትቸሉ መሆኑን እንገልፃለን

የምዝገባ ቦታ

1 ደሴና አካባቢዉ አመልካቾች አ/ብ/ቁ/ተ ህንፃ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ምስራቅ የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 06 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን

2 ለመቀሌና አካባቢዉ አመልካቾች ቀበሌ 03 እንዳ ማርያም ቤተክርስትያነ በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቁጥር 22 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን

3 ለሰመራና አካባቢዉ አመልካቾች በ አ/ብ/ክ/መ ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኝዉ የኢትዮዽያ ኤለክትሪክ አገልግሎት ሰመራ ሪጅን የሰዉ ሀይል አስተባባሪ ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle