2. የመግቢያ መመሪያዎች

ወደ ምልክታ የጨረታ ለመግባት እባክዎ ከታች ያለውን አገናኝ ጠቅ ያድርጉ

የመግቢያ ገጽ

_images/login-am.png

(የመግቢያ ገጽ)

ወይም በመለያ በሚገቡበት ማንኛውም ቦታ ላይ ግባ -> ጠቅ ማድረግ ይችላሉ

_images/login-sidebar-am.png

ከዚያም የተጠቃሚ ስምዎን ወይም የኢሜል አድራሻዎን እና ይለፍ ቃል ያስገቡ ከዚያም ግባ የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ