የትግራይ ልምዓት ማሕበር | |
---|---|
Position | ካሜራ ማን |
Posted Date | ረቡዕ ጥሪ 18, 2008 |
Closing Date | ረቡዕ ጥሪ 25, 2008 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements | ዲፕሎማ /ዲግሪ በቪድዮ ግራፊ ,ፎቶ ግራፊ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዓይነት |
Desired Skills | ዶክመንተሪ ፊልም የማዘጋጀት ችሎታ ቪድዮና ፎቶ የማንሳት ችሎታ በቂ የኮምፒተር ችሎታ |
Experience Requirements | 6 ለዲፕሎማ 4 ዓመት ለዲግሪ
|
How to apply | መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ስቁ 0344 409923 መቐለ |