https://milkta.com/en/jobs/display/876
የትግራይ ልምዓት ማሕበር
Position የኮሚኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ኬዝቲም አስተባባሪ
Posted Date ረቡዕ ጥሪ 18, 2008
Closing Date ረቡዕ ጥሪ 25, 2008
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

1ኛ/ 2ኛ ዲግሪ በጆርናሊዝም በፖለቲካል ሳይንስ አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በማስሚድያ ኮሚኒኬሸን  ቋንቋ እና ስነፅሑፍ ሌሎች ተመሳሳይ የትምህርት አይነቶች

Desired Skills

በአመራር የሰራ

Experience Requirements

8 ዓመት ለ አንደኛ ዲግር

4 ዓመት ለ 2ኛ ዲግሪ

How to apply

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ስቁ 0344 409923 መቐለ

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle