https://milkta.com/en/jobs/display/874
ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር
Position ሲስተምና ድርጅታዊ ልማት ከፍተኛ ኤክስፐርት
Posted Date ቀዳም ጥሪ 14, 2008
Closing Date ቀዳም ጥሪ 21, 2008
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ማናጅመንት
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

ትራንስ ኢትዮዽያ ሲስተምና ድርጅታዊ ልማት ከፍተኛ ኤክስፐርት ለመቅጠር ይፈልጋል

Educational Requirements

ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ ኮሌጅ የማስተርስ ዲግሪ/ የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነዝ ፣ማርኬቲንግ ፣ትራንስፖርት ፣ማኔጅመንት፣ ኢኮነሚክስ ፣አካዉንቲንግ ፣ስታትስቲክስ የተመረቀ

ከቴክኒክና ሞያ ት /ትና ስልጠና በደረጃ V ያለዉ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ፣ማርኬትንግ ፣ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ኢኮነሚክስ፣ ኣካዉንቲንግ ፣ስታትስቲክስ የተመረቀ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት COC ያለዉ

Desired Skills

ተፈላጊ ችሎታ  በጥራት ስራ አመራር ድርጅታዊ አሰራር ዙሪያ የምርምርና ስርፀት ችሎታ የዳሰሳ ጥናትና የመረጃ ትንተና ክህሎት የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት በቡድን የመስራት ብቃት የአፈፃፀም ሪፖርት አቀራረብ ዕዉቅትና ልምድ የስራ መመሪያዎችን የማዘጋጀት ብቃት ያለዉ

Experience Requirements

ተፈላጊ ችሎታን የስራ ልምድ ለማሰተርስ ዲግሪ 4 ዓመት

ለመጀመሪያ ዲግሪ /ደረጃ V 6 ዓመት

How to apply

ተጨማሪ ጥቅማጥቅም

          የኃላፊነት አበል 1000

የቤት አበል 500

የአገር ዉስጥ  የህክምና ወጪ 100% ሽፋን

ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ   ለ 10 ለተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መቐለ ዋና መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 440 8143 ወይም 034 440 8203

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle