ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | የገበያ ጥናት ሽያጭ ዋና ሃለፊ |
Posted Date | ቀዳም ጥቅምቲ 20, 2008 |
Closing Date | ቀዳም ጥቅምቲ 27, 2008 |
location | አዲስ ኣበባ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ማናጅመንት |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ኩባንያችን ትራንስ ኢትዮጽያ ሃላ .የተ .የግ. ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፋላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያማሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሞያ መቅጠር ይፈልጋል |
Educational Requirements |
|
Desired Skills | የደንበኛ ኣገልግሎተ ክህሎት፣ በቡድን የመስራት ብቃተ ፣ የኣፈፃፀም ሪፖርት ኣቀራረብ እዉቀትና ልምድ ፣የስራ መመሪያዎችን የማዘጋጀት |
Experience Requirements | ለማስተርስ 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ 10 ዓመት |
How to apply | ስለሆነም መመዘኛዉችን የምታማሉ ኣመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቐለ ዋና መስራቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምርያ ፣ኣዲስ ኣበባ በድሉ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፐርሰኔልና ጠ /ኣገግሎት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን |