https://milkta.com/en/jobs/display/777
ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
Position ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ መምህር
Posted Date ዓርቢ ጥቅምቲ 5, 2008
Closing Date ረቡዕ ጥቅምቲ 10, 2008
location መቐለ
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 3
Description

ሊባኖስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ኵሓ ካምፓስ በከፈተዉ አዲስቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራዓይነቶች

Educational Requirements
  • ማስተርስ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ,ኮምፒተር ኢንጂነሪንግ ,  ኮምፒተር ሳይንስ
Desired Skills
Experience Requirements

0

How to apply

ለምዝገባየሚያስፈልጉመስፈርቶች

  • ሲቪ/CV :የስራ ማመልከቻ
  • የትምህርት ማስረጃ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የሲኦሲ ብቃት ማረጋገጫ ኮፒ ና ኦርጂናል
  • የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶኮፒ ና ኦርጂናል

የምዝገባ ቦታመቐለ ዳሽን ባንክ ጁብሩ ክቅርንጫፍ አረጋዊ ሃይሉ ህንፃ በስተጀርባ ኦሮምያ ባንክ

ህንፃ ወዲመሸሻ ወረድ ብሎ ለበለጠ መረጃ 0914758621

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle