| ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር | |
|---|---|
| Position | ጠቅላላ ኣገልግሎት ኦፊሰር /General service officer/ |
| Posted Date | ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 |
| Closing Date | ሶኒ ሚያዝያ 14, 2011 |
| location | |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ማናጅመንት |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ዩናይትድ ስቲል ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቶችን የማያሟሉ ኣመልካቾች ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ |
| Educational Requirements | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በማናጅመንት ወይም ተዛማጅ ትም/ት በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች |
| Desired Skills | ለዲግሪ በሙያው 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ለዲፕሎማ በሙያው 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው/ያላት |
| Experience Requirements | 2-4 years |
| How to apply | የምዝገባ ቦታ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስ.ቁ 0342-410009 የመመዝገቢያ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ኣምስት የስራ ቀናት /09-14/08/2011ዓ/ም/ ውስጥ ዋናውና የማይመለስ ኮፒ የት/ትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ |