መቐለ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ | |
---|---|
Position | ካሸር |
Posted Date | ሓሙስ ሕዳር 4, 2007 |
Closing Date | ሰንበት ሕዳር 7, 2007 |
location | መቐለ |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ ቦታ የምታሞሉ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ሰለፈለገ መስፈርትን የምታሞሉ ሰራተኞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት እነድትመዝገቡ እነገልፃለን:: የሚፈለገዉ የትምህርት ሙያ : በኣካዉንቲንግ የትምህርት ደረጃ : ዲፕሎማ የስራ ልምድ : በተማሳሳይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ/ ያለዉ ያላትና የኮምፒተር ችሎታ ያለዉ ይመረጣሉ
|
Educational Requirements | |
Desired Skills | |
Experience Requirements | |
How to apply |
አመልካቾች :ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና የትምህርት መረጃ እና ሌሎች ደጋፊ መረጃዎች ይዝዉ መመዝገብ ይችላሉ:: የምዝገባ ቦታ : አስተዳደር ምክትል ዲን ቢሮ ቁጥር 04 አድራሻ : ፖሊ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ ከትእምት ቢሮ አለፍ ብሎ ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ : 03 44 411014 |