https://milkta.com/en/jobs/display/545
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
Position የጥቅም ጥቅምና ዲስፕሊን ባለሞያ 1
Posted Date ሶኒ ጥቅምቲ 17, 2007
Closing Date ሰሉስ ጥቅምቲ 25, 2007
location ዓዲግራት
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description

የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ

በማናጅመንት

  • የባችለር ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

  • የማስተርስ ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

  • ዶክትሬት ደግሪና 1 ዓመት አግባብ ያለዉ/ ተዛማጅ የሥራ ልምድ

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply
  • የምዝገባ ቦታ-- በዓዲግራት ዪኒቨርሰቲ በሰዉ ሃብት ልማት ማዕከል

  • ተመዝጋቢዎች የትምህርት ኦርጃናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት አለባቸዉ

  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይወጣል

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle