| ናይሌክስ ፕላዛ | |
|---|---|
| Position | የህንፃ ጥገና ስራ |
| Posted Date | ሰሉስ መስከረም 20, 2007 |
| Closing Date | ዓርቢ መስከረም 23, 2007 |
| location | መቐለ |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ጀማሪ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 3 |
| Description | ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞቻችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የትምህርት ደረጃ መመዘኛ : በዚህ ሙያ ከሁለት አመት በላይ የሰራ ልምድ ያለዉ/ላት ፆታ : አይለይም |
| Educational Requirements | |
| Desired Skills | |
| Experience Requirements | |
| How to apply | አመልካቾች ዋናዉን የትምህርት ማስረጃችሁ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማስያዝ ከ ኢትየßያ ንግድ ባንክ ከፍ ብሎ ቴሌ ፊት ለፊት ናይሌክስ ፕላዛ ህንፃ ድረስ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከ ወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 5 ይስራ ቀናት በአካል በድርጅታችን እንግዳ ተቀባይ ድረስ እየቀለባችሁ ወይም በስልክ ቁጥር 0914486868/ 0344407493 በመደወል ማመልክት ይምትችሉ መሆናችሁን በአክብሮት እንገልፃለን:: |