በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል አ/አ/ኤ/አ ፕሮጀክት ትግራይ ክልል ቤሮ | |
---|---|
Position | ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር 2ኛ (HE-03) |
Posted Date | ሰሉስ ነሓሰ 13, 2006 |
Closing Date | ዓርቢ ነሓሰ 16, 2006 |
location | ትግራይ ክልል አ/አ/ኤ/ፕ መቐለ |
Jobs Identification Number | 486/ የኤ/06 |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል:: ተፈላጊ የት/ት ደረጃ 10 /12 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ተፈላጊ የስራ ልምድ 4 ዓመት በኦፈስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎርመር ወይም አራት ዓመት ኦፊስ ሰርቪስ ፕርፎመር 1ኛ የሰራ/ች |
Educational Requirements | |
Desired Skills | |
Experience Requirements | |
How to apply | በመሆኑም በወጣዉ ክፍት የስራ መደብ መሰረት መስፈርቱን የምታሞሉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በመያዝ የፕሮጆክቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 11 ጨርቆስ ዳዊት ህንፃ ማርያም ቤተክርስቲያን ኣጠገብ በሚገኝዉ ቢሮ እንድትመዘገቡ እያሳሰበ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ኣምስት የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይምናሳዉቃቹ መሆኑን እንገልፃለን::
|