https://milkta.com/en/jobs/display/402
በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል አ/አ/ኤ/አ ፕሮጀክት ትግራይ ክልል ቤሮ
Position ሳፕላይ ሎጅስቲክ ፐርፎርመር 2ኛ ( IC-04)
Posted Date ሰሉስ ነሓሰ 13, 2006
Closing Date ዓርቢ ነሓሰ 16, 2006
location ትግራይ ክልል አ/አ/ኤ/ፕ መቐለ
Jobs Identification Number 486/ የኤ/06
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description

በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

በኢትዩጽያ ኤሌክትሪክ ሃይል የትግራይ ክልል አገር አቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮጀክት ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኞችን ኣወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል::

ተፈላጊ የት/ት ደረጃ            

ቲቪቲ 10ተ3 ኮሌጅ ዲፕሎማ በሳፕላይ ማነጅመንት ፐርቼዚንግ ሴልስማንሽፕ ኣካዉንቲንግ            

ተፈላጊ የስራ ልምድ       4 ኣራት ዓመት በሳፕላይ ሎጅስቲክ ትራንዚስተር ፕሩክራሜንት የሰራ/ች    


 

Educational Requirements
Desired Skills
Experience Requirements
How to apply

በመሆኑም በወጣዉ ክፍት የስራ መደብ መሰረት መስፈርቱን የምታሞሉ ኣመልካቾች ያላችሁን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በመያዝ የፕሮጆክቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት በመቐለ ከተማ ቀበሌ 11 ጨርቆስ ዳዊት ህንፃ ማርያም ቤተክርስቲያን ኣጠገብ በሚገኝዉ ቢሮ እንድትመዘገቡ እያሳሰበ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ኣምስት የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የፈተና ጊዜ ወደፊት በማስታወቂያ ይምናሳዉቃቹ መሆኑን እንገልፃለን::


 

All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle