አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | የውስጥ ኦዲተር |
Posted Date | ሓሙስ ሕዳር 6, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ሕዳር 13, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | አማጋ ኃላ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ፡ የውስጥ ኦዲተር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት- ደመወዝ፡ በስምምነት- ብዛት፡ 1• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ መርካቶ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው አማጋ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 51 በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ስልክ፡ 0112-760487 |
Educational Requirements | ባችለር |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ በሙያው በታወቀ በመንግስት መ/ቤት ወይም በግል ድርጅት ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት ወይም በዲፕሎማ ቢያንስ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት 5-10 ዓመት |
How to apply |