https://milkta.com/en/jobs/display/3863
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Position ኮንስትራክን መሀንዲስ ኬዝ ቲም III
Posted Date ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
Closing Date ረቡዕ ሕዳር 12, 2011
location 252
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንስትራክን መሀንዲስ ኬዝ ቲም III- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ለነቀምት አየር ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ 18318.00 እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምህርትና ከምረቃ በኋላ ያለውን የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8 የስራ ቀናት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-422260/70 ፖ.ሳ.ቁ 3414•
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
Experience Requirements - ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ፡ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም ኤምኤስ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡
5-10 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል / ከግል መ/ቤቶች ወይም ማህበራት የሚቀርብ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle