https://milkta.com/en/jobs/display/3853
አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንት
Position ኮንስትራክሽን ኢንጂነር
Posted Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 11, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 4
Description አል-አሰብ ጀነራል ትራንስፖርት እና ኮንትራክቲንግ ኢስታብሊሽመንትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮንስትራክሽን ኢንጂነር- ብዛት፡ 4- የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ቅ/ቤት እና ፕሮጀክት ሳይት- ደመወዝ፡ በስምምነት• ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱትን የትምህርት ደረጃ ተፈላጊ ችሎታ እና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ የምታመለክቱበትን የስራ መደብ የሚጠቅስ ማመልከቻ ደብዳቤ ጋር በማያያዝ ቦሌ አለም ሲኒማ በስተጀርባ 100 ሜትር ወረድ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮአችን እስከ ህዳር 15 ቀን 2011 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በተጨማሪም በኢሜል አድራሻችን በኩል ሙሉ ማስረጃችሁን በማያያዝ በ alasabethiopia@gmail.com ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0116 263016 መደወል ይቻላል፡፡
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው፡፡
Experience Requirements ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡
• በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በባችለር ዲግሪ የተመረቀ እና 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ፕሮጀክት በተመሳሳይ የስራ መደብ የስራ ልምድ ያለው፡፡
5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle