https://milkta.com/en/jobs/display/3833
እንይ ኮንስትራክሽን
Position ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን
Posted Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 11, 2011
location 206
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክት እስኪጠናቀቅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አሶሳ ዳለቲ-ባሩዳ መ/ስራ ፕሮጀክት• የማመልከቻ ቦታ ጅማ መንገድ ከካራቆሬ አለፍ ብሎ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ ወረድ ብሎ ወደ ውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የትምህርት መረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Experience Requirements - የትምህርት መረጃ፡ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት ሆኖ በተጨማሪም ክሬሸር ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle