https://milkta.com/en/jobs/display/3824
እንይ ኮንስትራክሽን
Position በአለም አቀፍ የሂሳብ አመዘጋገብና አዘገጃጀት IFRS አማካሪ
Posted Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 11, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description እንይ ኮንስትራክሽንክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ በአለም አቀፍ የሂሳብ አመዘጋገብና አዘገጃጀት IFRS አማካሪ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• የማመልከቻ ቦታ ፒያሳ 3ኤፍ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 806 አገልግሎት ክፍያና ቴክኒክ ፕሮፖዛል በማዘጋጀት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡• አመልካቾች ለመወዳደር የምትፈልጉበትን የስራ መደብ በመግለጽ ማመልከቻ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡• የማመልከቻ የጊዜ ገደብ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን ማስረጃ እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - የትምህርት መረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአማካሪነትና የ (IFRS) ሪፖርት ሰርቶ የሚያውቅ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም የስራ ንግድ ፍቃድ ያለው በኢትዮጵያ ኦዲትና ሂሳብ ቦርድ የተመዘገበ
Experience Requirements - የትምህርት መረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ች በአማካሪነትና የ (IFRS) ሪፖርት ሰርቶ የሚያውቅ
- የስራ ልምድ፡ በሙያው በቂ ልምድ ያለው እንዲሁም የስራ ንግድ ፍቃድ ያለው በኢትዮጵያ ኦዲትና ሂሳብ ቦርድ የተመዘገበ
0-1 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle