https://milkta.com/en/jobs/display/3759
ጥላ ስፓና ፊትነስ
Position ምግብና መጠጥ አገልግሎት ሱፐርቫይዘር
Posted Date ሶኒ ሕዳር 3, 2011
Closing Date ሶኒ ሕዳር 10, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ማብራሪያ1. የስራ ቦታ ባምቢስ አካባቢ ሲሆን ድርጅቱ ጠዋትና ማታ ለሚገቡና ለሚወጡ ሰራተኞች የሰርቪስ/የትራንስፖርት አገልግሎት ያቀርባል::2. የድርጅቱ የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ሲሆን (በዓላትንና የእረፍት ቀናትንም ጨምሮ) ሰራተኞች በሁለት ፈረቃ የሚሰሩ ይሆናል::3. ማራኪ ደሞዝ, ሰርቪስ ቻርጅ እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች በድርጅቱ አሰራር መሰረት:: እንዲሁም የስራ አፈፃፀምን መሰረት ያደረገ ማትጊያ ክፍያ በድርጅቱ አሰራር መሰረት ይኖራል::የሥራ ማመልከቻ ጊዜና ሁኔታተፈላጊውን መስፈርት የሚያሙዋሉ አመልካቾች እስከ ህዳር 15 በሚከተለው የኢሜል አድራሻ ሲቪ, የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን በአንድ ወርድ/ፒዲኤፍ በማቀናጀት መላክ ይችላሉ:: እባክዎ በኢሜሉ ሰብጀክት የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ መጠሪያ ወይንም ቁጥር ይጥቀሱ::የኢሜል አድራሻ:- esufree@yahoo.com አመልካቾች በኢሜል ማመልከቻቸውን እንዲልኩ እያበረታታን በአካል ቀርቦ ማመልከት የሚፈልግ አመልካች፣ ባምቢስ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ከፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አጠገብ በሚገኘው የጥላ ስፓና ፊትነስ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይ አስተዳደር ቢሮ በተጠቀሱት ቀናት ማመልከት ይችላሉ::ስለድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ የድርጅቱ ድህረገጽ ይመልከቱ:- http://www.tilla-spa.com/ለበለጠ ማብራሪያ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:- +251 911645326
Educational Requirements ሌላ
Desired Skills ፆታ - አይለይም
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና - ቢያንስ በሙያው ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ- በሙያው ከ 3 -5 ዓመት ያገለገለች/ለ
Experience Requirements ፆታ - አይለይም
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና - ቢያንስ በሙያው ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ- በሙያው ከ 3 -5 ዓመት ያገለገለች/ለ
3-5 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle