https://milkta.com/en/jobs/display/3746
ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Position የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ
Posted Date ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011
Closing Date ረቡዕ ሕዳር 5, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ኤክሴል ፕላስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ መምሪያ ስራ አስኪያጅ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን በማያያዝ ሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 105 እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ስልክ፡ 0116-292198/96 ፖ.ሣ.ቁ 15036
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 2ኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
Experience Requirements - ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢኪኖሚክስ/ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት/ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን 2ኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሃላፊነት የሰራና በፕላስቲክ ማምረቻ ተቋም ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡
10-15 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle