ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | የግዢ ክፍል ሃላፊ |
Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 28, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ ሕዳር 5, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዢ ክፍል ሃላፊ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ጾታ፡ ወ/ሴ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)- ከላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአሉሚኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0912-293636 / 0914-716900 |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 3 ዓመት፣ ዲፕሎማ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተመረቀ/ች፣ - የስራ ልምድ፡ ለቢኤ ዲግሪ 3 ዓመት፣ ዲፕሎማ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህም ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት ተዛማጅ በሆነ ስራ በሃላፊነት የሰራ፣ 5-10 ዓመት |
How to apply |