https://milkta.com/en/jobs/display/3730
ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Position ስቶር ኪፐር
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ጂ.ኤን.ኤም ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ቃሊቲ)- ደመወዝ፡ በስምምነት- ፆታ፡ አይለይም• ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቃሊቲ ውሃ ልማት ፊት ለፊት ወደ ቆዳ ኢንስቲትዩት በሚወሰወደው መንገድ ገላን ብረታ ብረት ፋብሪካ በስተጀርባ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ጠመንጃ ያዥ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አለሙ ወ/ጻዲቅ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡• ስልክ ቁጥር ፋብሪካ፡ 0118-889762 / 0911921371 /0911697432 /0911650437 ዋና መስሪያ ቤት፡ 0114 655580
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በግዢና ንብረት አስተዳደር/ 10+3 ዲፕሎማ በንብረት አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
Experience Requirements - የት/ደረጃ፡ ቢኤ ዲግሪ በግዢና ንብረት አስተዳደር/ 10+3 ዲፕሎማ በንብረት አስተዳደር
- የስራ ልምድ፡ 1/3 ዓመት
3-5 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle