https://milkta.com/en/jobs/display/3722
ኢዮር ታወር
Position ሴት ፈታሽ
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description ኢዮር ታወርየስራ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴት ፈታሽብዛት፡ 2
Educational Requirements ሌላ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ 1 ዓመትና ከዚያም በላይ
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ
- ተፈላጊ የስራ ልምድና ችሎታ፡ 1 ዓመትና ከዚያም በላይ
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ከደባል ሱሶች ነጻ የሆኑ፤ በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ እና እድሜያቸው ከ21 እስከ 35 ዓመት መሆን ይኖርባቸዋል፡፡• የምዝገባ ቀን፡ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት• ደመወዝ፡ በስምምነት• የስራ ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ፊትለፊት ባለው ኢዮር ታወር ህንጻ ላይ• የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ ኢዮር ታወር ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከቸርችል ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910-427333 / 0929-362453 ይደውሉ፡፡
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle