https://milkta.com/en/jobs/display/3717
ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Position የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
location 276
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ማዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ- የስራ ቦታ፡ ያቤሎ- ደመወዝ፡ በስምምነት- የቅጥር ሁኔታ መቋሚነት• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃብት አስተዳደር መምሪያ ቀርባችሁ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@mazethiopiatrading.com ወይም በመ.ሣ.ቁ. 56 ኮድ 1110 አዲስ አበባ ብላችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ከሄዱ በኋላ ያገኙናል፡፡• ለተጨማሪ መረጃ 011-557-22-89 መደወል ይችላሉ፡፡
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ምግብና መጠጥ ቁጥጥርና ተጓዳኝ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች
Experience Requirements - ተፈላጊው የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ምግብና መጠጥ ቁጥጥርና ተጓዳኝ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ4 ዓመት ያላነሰ የሰራ/ች
3-5 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle