https://milkta.com/en/jobs/display/3714
አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Position ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011
Closing Date ሰሉስ ሕዳር 4, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኮርፖሬት ፋይናንስ ዋና ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት 6 ዓመት የሰራ/የሰራች፤ በተጨማሪም በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በሙያው 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና ከዚህ ውስጥ በሃላፊነት 6 ዓመት የሰራ/የሰራች፤ በተጨማሪም በሆቴል ኢንዱስትሪ፤ በማምረቻ ድርጅት፤ በአስመጪና ላኪ ድርጅቶች የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤
5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle