አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር |
Posted Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 27, 2011 |
Closing Date | ሰሉስ ሕዳር 4, 2011 |
location | 275 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | አለታ ላንድ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር የውስጥ ኦዲተር- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ- ደመወዝ፡ በስምምነት/ ማራኪ • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡• አድራሻ፡ የድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት መብራት ሀይል አካባቢ ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-460742 / 0953-462887 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡ |
Educational Requirements | ባችለር |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ/በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እንዲሁም በሙያው 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላትና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት ቢሆን/ብትሆን ይመረጣል፤ 1-3 ዓመት |
How to apply |