https://milkta.com/en/jobs/display/3464
አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃላ.የተ.የግል ማህበር
Position ትራንስፖርት ሲኒየር ኦፊሰር III
Posted Date ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011
Closing Date ረቡዕ ጥቅምቲ 21, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደብ መጠሪያ፡ ትራንስፖርት ሲኒየር ኦፊሰር IIIደረጃ፡ XVብዛት፡ 1የሥራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አ/አበባየቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነትማብራሪያ፡ ለውስጥና ለውጭ የወጣ• የመመዝገቢያ ቀን፡ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ• የመመዝገቢያ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት ሰው ሀብት መምሪያ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 • ስ.ቁ. 0114666668፤ ባህር ዳር 0582264671• ደመወዝ፡ በኩባንያው ስኬል መሰረት • የፈተና ቀንና ቦታ በስልክ ይገለፃልከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡አምባሰል ንግድ ስራዎች ኃላ.የተ.የግል ማህበር
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን /በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ትምህርት ዓመት ሁለተኛ ዲግሪ እና 3 ዓመት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድና የኢንተርኔት፤ ኢሜል እንዲሁም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ላይ የሠራ/የሠራች
Experience Requirements - ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን /በኢኮኖሚክስ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ ትምህርት ዓመት ሁለተኛ ዲግሪ እና 3 ዓመት ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላትና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድና የኢንተርኔት፤ ኢሜል እንዲሁም የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ ትራንስፖርት ኦፕሬሽን ላይ የሠራ/የሠራች 5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle