ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር | |
---|---|
Position | የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያ |
Posted Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 14, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የእንስሳትና የንብ እርባታ ባለሙያብዛት፡ 1 (አንድ)ደመወዝ፡ በስምምነትመሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላትየኦሮምኛ ቋንቋ መናገር፤ ማንበብና መፃፍ የሚችል/የምትችልከላይ የተመለከተውን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትማስረጃዎችንና አስፈላጊ ዶክመንቶችን ኮፒ በመያዝ እስከ ጥቅምት 22 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል፡፡- በአካል ኖኖ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ቢሮ ወይም- በናይል ዴቨሎፕመንት ኤንድ ሰርቪስስ ኃላ.የተ.የግል ማህበር የፖስታ ሳጥን ቁጥር 27765አዲስ አበባ- ኢሜል፡ humanresource.nds18@gmailመረጃ ለመጠየቅ በስልክ ቁጥር፡ 011 123 9357 |
Educational Requirements | ባችለር |
Desired Skills | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች |
Experience Requirements | - ተፈላጊ የት/ደረጃ፡ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ደግሪ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ፡ 5 (አምስት)ዓመትና ከዚያ በላይ በእንስሳት እርባታ እና እንክብካቤ የሠራ/የሠራች 5-10 ዓመት |
How to apply |