https://milkta.com/en/jobs/display/3403
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
Position የሰው ሃይል አስተዳደርና የዋና አስተዳደር ረዳት
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
Closing Date ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል አስተዳደርና የዋና አስተዳደር ረዳትብዛት፡ 2
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ፤ የሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተዛማች የሙያ ዘርፍ ያላት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራች እና የአሰሪና ሠራተኛ መተዳደሪያ ደንብ ላይ በቂ እውቀት ያላት ፤ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት፡፡
5-10 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle