አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል | |
---|---|
Position | ላብራቶሪ ቴክኒሽያን / ቴክኖሎጂስት |
Posted Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን / ቴክኖሎጂስትብዛት፡ 2 |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በላብራቶሪ ቴክኒሽያን - ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ በላብራቶሪ ቴክኒሽያን - ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡ 1-3 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡ |