https://milkta.com/en/jobs/display/3387
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Position ቧንቧ ሠራተኛ
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
Closing Date ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ቧንቧ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
Educational Requirements ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ/ 12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ ለዲፕሎማ 2 ዓመት እና ለ12ኛ/ 10ኛ በልምድ የሠለጠነ ሆኖ/ና ቢያንስ በሙያው 4 ዓመት የሠራ/ች
3-5 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle