ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
Position | ሁለገብ ሠራተኛ |
Posted Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሁለገብ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00 |
Educational Requirements | ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች - የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች - የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች 0-1 ዓመት |
How to apply |