https://milkta.com/en/jobs/display/3250
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
Position የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
Closing Date ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የኮምፒውተር ጥገና ባለሙያ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሥራ መደቡ ላይ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለውና ኤ+ ሰርቲፋይድ የሆነ
Experience Requirements - ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ በሥራ መደቡ ላይ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለውና ኤ+ ሰርቲፋይድ የሆነ 1-3 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle