| Position | ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን l |
| Posted Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011 |
| Closing Date | ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011 |
| location | 253 |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስተር የመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝክፍት የውጪ የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን lየስራ ቦታ፡ ነቀምት ም/ስራ ፕሮጀክትየደረጃ ከፍታ፡ XLደመወዝ፡ 8780.00ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራትአድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የትምሕርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ እስከ ቀን 16/02/2011 ድረስ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-42-22-60/70 |
| Educational Requirements | ዲፕሎማ |
| Desired Skills | ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት |
| Experience Requirements | ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ፡ አድቫንስድ ዲፕማ በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ5-6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) በአውቶ ኤሌክትሪሽያን ወይም ተመሳሳይ ሙያ ከ7-8 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ላት 5-10 ዓመት |
| How to apply | |