https://milkta.com/en/jobs/display/3230
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Position ሪሴፕሽን /ካሸር/
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
Closing Date ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሪሴፕሽን /ካሸር/የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 2• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በተመሳሳይ ዘርፍ
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ሆኖ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ በተመሳሳይ ዘርፍ
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ሆኖ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle