https://milkta.com/en/jobs/display/3228
ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Position ላብራቶሪ ቴክንሽያን
Posted Date ሰሉስ ጥቅምቲ 6, 2011
Closing Date ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 3
Description ቪዥን የውስጥ ደዌ ልዩ ክሊኒክ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ላብራቶሪ ቴክንሽያንየሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ትብዛት፡ 3• የምዝገባ ቀን፡ እስከ 14/02/2011• የምዝገባ ቦታ፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ• ደመወዝ፡ በስምምነት
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በክሊኒክ የሰራ
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲፕሎማ/ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ ከስራው ጋር አግባብነት ያለው ልምድ ያላት/ያለው ሆኖ በክሊኒክ የሰራ
1-3 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው• የስራው ቦታ አድራሻው፡ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ፊት ለፊት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አጠገብ አስተዳደርና ፋይናንስ ቢሮ
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2025 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle