የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት | |
---|---|
Position | ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I |
Posted Date | ረቡዕ መስከረም 30, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I- ደረጃ፡ IX- ብዛት፡ 2- ደመወዝ፡ 3137.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት |
Experience Requirements | - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ያላት - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት 3-5 ዓመት |
How to apply |