https://milkta.com/en/jobs/display/3099
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
Position ሴክሬታሪ II
Posted Date ረቡዕ መስከረም 30, 2011
Closing Date ረቡዕ ጥቅምቲ 7, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level ጀማሪ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II- ደረጃ፡ VIII- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 3001.00• አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስ ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
Experience Requirements - ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የብቃት ማረጋገጫ (10+3) በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር በሴክሬታሪያል ሳይንስ ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle