https://milkta.com/en/jobs/display/2964
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Position የግዢ ሰራተኛ
Posted Date ረቡዕ መስከረም 23, 2011
Closing Date ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011
location 227
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 2
Description ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የግዢ ሰራተኛ- ብዛት፡ 2- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Educational Requirements ዲፕሎማ
Desired Skills - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በፐርቼዚንግ/በሰፕላይ/በማቴሪያል/በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ት፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4/6 ዓመት የሰራ/ች
Experience Requirements - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በፐርቼዚንግ/በሰፕላይ/በማቴሪያል/በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ት፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 4/6 ዓመት የሰራ/ች
5-10 ዓመት
How to apply
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle