ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር | |
---|---|
Position | ቺፍ ኩከር |
Posted Date | ረቡዕ መስከረም 23, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
location | 227 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበርክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ ቺፍ ኩከር- ብዛት፡ 1- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ• ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 2ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡• አድራሻ፡ ቦሌ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ፤ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ጫፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0116621182ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር |
Educational Requirements | ሌላ |
Desired Skills | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ 10+2/10+1 ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ - የስራ ልምድ፡ በሙያው 6/8 ዓመት የሰራ/ች፡፡ |
Experience Requirements | - የትምህርት ደረጃና ዓይነት፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ 10+2/10+1 ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ - የስራ ልምድ፡ በሙያው 6/8 ዓመት የሰራ/ች፡፡ 5-10 ዓመት |
How to apply |