https://milkta.com/en/jobs/display/2884
የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
Position የቃለ ጉባኤ ዝግጅት ባለሙያ IV
Posted Date ሶኒ መስከረም 21, 2011
Closing Date ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011
location 194
Jobs Identification Number
Salary
By Work Category ሙሉ ጊዜ
By Job Category
By Career Level መካከለኛ ደረጃ
Sex ኣይለይም
Quantity 1
Description የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የቃለ ጉባኤ ዝግጅት ባለሙያ IV- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 8654.00
Educational Requirements ባችለር
Desired Skills - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋ እና ስነ ጽሁፍ
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብነት ባለው የሙያ መስክ የሰራ
Experience Requirements - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋ እና ስነ ጽሁፍ
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብነት ባለው የሙያ መስክ የሰራ
5-10 ዓመት
How to apply ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ በሚገኘው የእየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት
All Rights Reserved © Milkta 2013 - 2024 . Powered and developed by Rackmint System. Made with love in Mekelle