የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት | |
---|---|
Position | የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ II |
Posted Date | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | ጀማሪ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ II- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4800.00 |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ - የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በንብረትና ምዝገባ ቁጥጥር የተገኘ |
Experience Requirements | - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ - የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በንብረትና ምዝገባ ቁጥጥር የተገኘ 1-3 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ፒያሳ በሚገኘው የእየሩሳሌም መታሰቢያ ህንፃ የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት የሰው ሃብት ልማትና ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ኮፒ በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት |