የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት | |
---|---|
Position | የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ |
Posted Date | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
Closing Date | ሓሙስ ጥቅምቲ 1, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደብ መጠሪያ፡ የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሠራተኛ- ብዛት፡ 1- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ 2404.00- ፆታ፡ አይለይም- የምዝገባ ቦታ፡ መንገድ ፈንድ ጽ/ቤት ርቼ ወደ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ፡፡- የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሰው ሃብት እና የጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፡፡ |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሳፕላይ ማኔጅመንት እና አካውንቲንግ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ |
Experience Requirements | - ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ፡ ዲፕሎማ በማቴሪያል ማኔጅመንት፣ ሳፕላይ ማኔጅመንት እና አካውንቲንግ ወይም ሌቭል III እና IV የተመረቀ (COC) ማቅረብ የሚችል - አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት ከምረቃ በኋላ 3-5 ዓመት |
How to apply | ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከትምህርትና ከስራ መደቡ ጋር አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡የመንገድ ፈንድ ጽ/ቤት |