Position | ሲኒየር መኪና ቀለም ቀቢ |
Posted Date | ሶኒ መስከረም 14, 2011 |
Closing Date | ሶኒ መስከረም 21, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 2 |
Description | በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ ሲኒየር መኪና ቀለም ቀቢብዛት፡ 2• ማሳሰቢያ፡ |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ቴ/ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ |
Experience Requirements | - ክፍት የስራ መደቡ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት፡ ቴ/ሙያ ኮሌጅ ዲፕሎማና 8 ዓመት የስራ ልምድ 5-10 ዓመት |
How to apply | ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ከፒ በመያዝ የኢሚግሪሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ ህንፃ ቁጥር 5 ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ደመወዝ በመ/ቤቱ እስኬል መሰረት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡• ለበለጠ መረጃ፡ 0913 949190 / 0911 968715በብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የኢሚግሬሽንና የዜግነት ጉዳይ ዋና መምሪያ |