ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ | |
---|---|
Position | የምርት ክፍል ሃላፊ |
Posted Date | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
Closing Date | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
location | 194 |
Jobs Identification Number | |
Salary | |
By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
By Job Category | |
By Career Level | መካከለኛ ደረጃ |
Sex | ኣይለይም |
Quantity | 1 |
Description | ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የምርት ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• |
Educational Requirements | ዲፕሎማ |
Desired Skills | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ |
Experience Requirements | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ 3-5 ዓመት |
How to apply | መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014 |