| ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ | |
|---|---|
| Position | የምርት ሱፐርቫይዘር |
| Posted Date | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
| Closing Date | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
| location | 194 |
| Jobs Identification Number | |
| Salary | |
| By Work Category | ሙሉ ጊዜ |
| By Job Category | |
| By Career Level | ጀማሪ |
| Sex | ኣይለይም |
| Quantity | 1 |
| Description | ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የምርት ሱፐርቫይዘር- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• |
| Educational Requirements | ዲፕሎማ |
| Desired Skills | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሰራ |
| Experience Requirements | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የሰራ 1-3 ዓመት |
| How to apply | መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014 |